Comment on የሱዳን ወረራ እና የኢትዮጵያ ምላሽ | በጠራራ ጸሐይ የወርቅ ዝርፍያ በአዲስ አበባ| Ethio-Sudan border conflict – Addis Media by Badma Wededu

ግብጽ መገልገያ እቃ ባሪያዋን ሱዳንን ቂጧን ገልባ እየገረፈቻትና ባዶዋን እያስቀረቻት ነው፡፡ እኤአ በ1994 አ.ም ግብጽ የወረረችውን የሱዳንን መሬት ከግብጽ ግዛት ካርታ ጋር በማጠቃለልና የግብጽ እንደሆነ በማስመሰል በአፍሪካ ህብረት አጸድቃለች፡፡ የሚቀጥለው ጉዞ ደግሞ የተባበሩት መንግስታት ሲሆን ባሪያዋ ሱዳን ይህን ለማስቆም ፍላጎትም ሆነ አቅም የላትም፡፡ በገንዘብ እየተገዛች በአለቆቿ ስትታዘዝ ብቻ ነው ልክ በኢትዮጵያ ላይ ወረራ እንደፈጸመችውና ጉዳት እንዳደረሰቸው ሁሉ እየዘለለች ከእሳት ውስጥ የምትገባና አመድ ሆና የምትወጣ፡፡

ግብጽ የወረረችው የሱዳን መሬት ስፋቱ በአውሮፓ 11.5 ሚሊዮን ህዝብ ተጨናንቆ የሚኖርባትን የቤልጀምን ግዛት የሚያክል ነው፡፡ በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል አወዛጋቢው ቦታ ግን 250ኪሜ2 ማለትም 25 ሺህ ሄክታር ብቻ ነው፡፡ ይሁንና ከእንግሊዝ ቅኝ ግዛት ማለቂያ ከ1956 እኤአ ማለትም ከ64 አመት በፊት የአረቦችና ኦቶማን ባሪያ እንጂ ሀገር ሆና የማታውቅ በታሪከ ሁሌም ባሪያና አገልጋይ የሆነች ሱዳን በግብጽ እየታዘዘች ወረራ ማካሄድን ጨምሮ ስለህዳሴ ግድብም የግብጽ መጠቀሚያ ሆና ለግብጽ እየሰራች ባለችበት ወቅት ግብጽ ግን በድብቅ 2.5 ሚሊዮን ሄክታር የሚሆንንና የቀይ ባህር ጠረፍ የሚያዋስነውን የቤጃን ህዝብ ሰፊ የሱዳን መሬት በህጋዊ መንገድ ለራስ ለማድረግ እየሰራች ትገኛለች፡፡

ደደብና አስተሳሰበ ባሪያ ሱዳን ግን የህዳሴን ግድብም ሆነ አባይን በተመለከተ ከግብጽ ውጪ ለራሷ ለመሆን ከኢትዮጵያ ጋር መወያየትና መስማማት ነበረባት፡፡ ነገር ግን ተፈጥሮዋና ባህሪዋ ከድሮ ጀምሮ ባርነትና አገልጋይነት ስለሆነ ስትታዘዝ ብቻ ነው ለሌሎች ስትል ራሷን በሚጎዳም እየዘለለች ወደ እሳት የምትገባ፡፡ ሱዳን ሰው የሚኖርባት ሀገር ከሆነች ግን የድንበር ውዝግቡንም ሆነ የህዳሴን ግድብና አባይን በተመለከተ ከግብጽ ውጪ በሆነ ሂደት ስለራሷ ጥቅም ከኢትዮጵያ ጋር ሰላም በመፍጠር መወያየትና መስማማት ብቻ ነው የሚያዋጣትና ይህንም ማድረግ የሚገባት፡፡

የኢትዮጵያ መንግስት የህዳሴን ግድብም ሆነ አባይን በተመለከተ ሱዳን ከግብጽ ውጪ በሆነ አካሄድ ከኢትዮጵያ ጋር በመቀራብ መወያየትና መስማማት እንዳለባትና እንደምትችል አለም በሚያውቀው መንገድ በይፋዊ ደብዳቤ ማሳወቅ አለበት፡፡ የአረቦች መገልገያ እቃ ባሪያ ሱዳንን ከጌታዋ ከግብጽ ነጻ የሚያወጣና ሁለቱን የሚለያይ ስራ መሰራት አለበት፡፡ የሱዳን ህዝብ በተለይም መከላከያውን ጨምሮ አመራሮች በኢትዮጵያ ላይ ወረራን ጨምሮ የሚሰሩትን ስህተትና የሚፈጽሙትን ወንጀል የኢትዮጵያ መንግስት በተደጋጋሚ በማጋለጥ ህዝቡ ይህን ጸረድጾ በተለይም በመከላከያ ሀላፊዎችና ሌሎች ላይ አንዲነሳ የሚያደርግ ስራ መሰራት አለበት፡፡ በዚህ ወሳኝና ጠቃሚ በሆነ ስራ ግን በኢትዮጵያ በኩል ትልቅ ቸልተኝነትና ድክመት አለ፡፡ በሌላ በኩል ግን ግብጽ ሰላዮችን በሀገር አሰማርታና ብዙ ገንዘብ መድባ በውስጣዊ ቅጥረኞቿ አማካኝነት በኦሮሞ ስም ኢትዮጵያን እያተራመሰችና ከባድ ጉዳት እያደረሰች ነው፡፡

Article first published here

Recommended For You

About the Author: EthioForum